በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ስለጦርነቱ


የአማራ ብልጽግና ፓርቲ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኀይል ንቅናቄ (አዴኃን) መግለጫ
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኀይል ንቅናቄ (አዴኃን) መግለጫ

አማራ ክልል ውስጥ በንፋስ መውጫና በወልደያ በኩል ሾልኮ ለመግባት ሞክሮ ነበር ያሉት ኃይል እንዲመለስ መደረጉን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል።

የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብርሀም አለኽኝ ከየአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) እና ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ጋር ባሕር ዳር ላይ በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው ይሄን የገለጹት።

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብርሀም አለኽኝ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ ሲያብራሩ “በሃገሪቱ ፓርላማ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን በተለይ ደግሞ አማራን እየወረረና እየከበበ ይገኛል” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ስለጦርነቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00


XS
SM
MD
LG