በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖሊስ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች መያዙን ገለፀ


Ethiopia Map
Ethiopia Map

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ሙከራው በመዝናኛ ቦታዎች አካባቢ ቦምብ ከማፈንዳት፤ አድፍጦ ጥቃት እስከመፈጸም የደረሰ ነበር ሲል የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ፖሊስ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች መያዙን ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:39 0:00


XS
SM
MD
LG