ዋሺንግተን ዲሲ —
መሰንበቻውን በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ የተፈፀመውን የባለሥልጣናት ግድያ ተከትሎ በክልሉ የፀጥታ ጉዳዮች እና ቀጣይ አቅጣጫ፤ እንዲሁም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በግጭቶች የተናጡ ማህበረሰቦችን በሰላም በሚያኗኑሩ ምርጫዎች ዙሪያ ይወያያሉ።
ከዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር የተካሄደውን ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ።