ባህር ዳር —
የክልሉ ሰላም ግንባታና ደኅንነት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ስለ ጦር መሣሪያ አጠቃቀምና ስለ ወንጀል ሕጉ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ እያከናወነ መሆኑን ጠቁሞ የሚፈለገውን ያህል ውጤት እንዳላመጣለት አመልክቷል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የጦር መሣሪያ ፈቃድ ሲሰጥ ፈቃድ ለተሰጠው አካል መብቱንም ሆነ ግዴታውን በግልፅ የሚያስረዳ አሠራር ባለመኖሩ በግለሰቦችና በኅብረተሰቡም ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እየገለፁ ነው።
የክልሉ ሰላም ግንባታና ደኅንነት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ስለ ጦር መሣሪያ አጠቃቀምና ስለ ወንጀል ሕጉ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ እያከናወነ መሆኑን ጠቁሞ የሚፈለገውን ያህል ውጤት እንዳላመጣለት አመልክቷል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ