No media source currently available
የጦር መሣሪያ ፈቃድ ሲሰጥ ፈቃድ ለተሰጠው አካል መብቱንም ሆነ ግዴታውን በግልፅ የሚያስረዳ አሠራር ባለመኖሩ በግለሰቦችና በኅብረተሰቡም ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እየገለፁ ነው።