በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራና ኦሮሞ ተወላጆች መካከል የተካሄደው የእርቅ ሥነ ስርዓት

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በአማራና ኦሮሞ ተወላጆች መካከል የተካሄደውን የእርቅ ሥነ-ስርዓት ይመለከታል፡፡ በሥነ-ስርዓቱ የታደሙት የሁለቱም ክልል ተወላጆች ዳግመኛ ላለመጣላት ቃል ገብተዋል፡፡

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በአማራና ኦሮሞ ተወላጆች መካከል የተካሄደውን የእርቅ ሥነ-ስርዓት ይመለከታል፡፡ በሥነ-ስርዓቱ የታደሙት የሁለቱም ክልል ተወላጆች ዳግመኛ ላለመጣላት ቃል ገብተዋል፡፡

ባለፈው ሳምንት በዩኒቨርሲቲው ዋና ጊቢ ተከስቶ የነበረውን ግጭትን ለማርገብ የተደረገው ጥረት እንዳስደሰታቸው ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአማራና ኦሮሞ ተወላጆች መካከል የተካሄደው የእርቅ ሥነ ስርዓት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG