በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ በወለጋና በአምቦ


ፎቶ ፋይል፦አምቦ

ለኮሮናቫይረስ ተጋልጠው ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ህክምና ላይ ከነበሩ ሰማንያ ስምንት የኮቪድ-19 ህሙማን ሰባቱ ድነው መውጣታቸውን ሆስፒታሉ አስታውቋል።

በተመሳሳይ ሁኔታ በጉደር የመጀመሪያ ሆስፒታል ውስጥ ከነበሩ 38 የኮሮናቫይረስ ተጋላጮች አሥራ ሦስቱ እንደተሻላቸው የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ገልጿል።

በኮሮናቫይረስ ተይዘው ከነበሩና ተሽሏቸው ከወጡት መካከል በኅብረተሰቡ ውስጥ ይታያል የሚሉት “መዘናጋት ካልተወገደ ወረርሽኙ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኮቪድ በወለጋና በአምቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:22 0:00


XS
SM
MD
LG