በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ቀጣዮቹ ወራት ለኢትዮጵያ እጅግ ወሳኝ ናቸው" አምባሳደር ማይክ ራይነር


ፎቶ ፋይል፦ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር
ፎቶ ፋይል፦ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር

ብሄራዊ ምርጫውን ጨምሮ ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ወራት የምታከናውናቸው ተግባራት የመጭውን ትውልድ ተስፋ የሚወስኑ ናቸው ሲሉ ተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ተናግረዋል።

በተለይ የግንቦቱ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን ሃገራቸው የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀጥልም አረጋግጠዋል።

የተለያዩ ፈተናዎች የገጠሟት ኢትዮጵያ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት የታዩ ለውጦችን ተቋማዊ ለማድረግ ግን ብዙ ርቀት መሄዷንም ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

“ቀጣዮቹ ወራት ለኢትዮጵያ እጅግ ወሳኝ ናቸው” አምባሳደር ማይክ ራይነር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00


XS
SM
MD
LG