በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማሮ ወረዳ የተፈፀመው ግድያ ጉዳይ


በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ዳኖ ቡልቶ
በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ዳኖ ቡልቶ

በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ዳኖ ቡልቶ የአማሮ ወረዳ አስተዳዳሪውን ጨምሮ በሀገር ሸማግሌዎች ቀበሌ ከምዕራብ ጉጂ ጋር ለእርቅ ተቀምጠው በነበሩ በሃይማኖት አባቶችና በዳኖቡልቶ አርሶ አደሮች ላይ በተከፈተ ተኩስ ስድስት ሰዎች ሲገደሉ አራት ሲቭሎች መቁሰላቸውን የወረዳው ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር አስታወቀ።

ጥቃቱን ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ የፈጸሙት እንደተባለው በቀጠናው አለ የተባለው ሸኔ ኦነግ ሳይሆን የምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ታጣቂዎች መሆኑንም ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማሮ ወረዳ የተፈፀመው ግድያ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00XS
SM
MD
LG