No media source currently available
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፅጥታው ምክር ቤት ነውጠኛው የአል-ሸባብ ቡድን ትላንት በአንድ የሞቃዲሾ ሆቴል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ኮንኗል።