በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ ተጀመረ

  • እስክንድር ፍሬው

አፍሪካ በዓለምቀፍ መድረኮች ያላት ተቀባይነት መጨመሩ አህጉሪቱ በአንድ ድምፅ የመናገሯን አስፈላጊነት እንደሚያጎላው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡

አፍሪካ በዓለምቀፍ መድረኮች ያላት ተቀባይነት መጨመሩ አህጉሪቱ በአንድ ድምፅ የመናገሯን አስፈላጊነት እንደሚያጎላው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡

ሊቀመንበሩ ሙሳ ፋቂ እንዳሉት ይኼም ሆኖ አፍሪካ በአንድ ድምፅ ለመናገር የወሰደችውን ውሳኔ የሚፃረሩ አካሄዶች አሁንም ይታያሉ፡፡

የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG