በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የስደተኞች እገዳ የአፍሪካውያን ምላሽ


ባለፈው ዓርብ አንዲት ኒስሪን ኤላሚን የተሰኘች በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ለዶክትሬት ዲግሪ የምትማር ሱዳናዊት በሃገሯ ጥናት ስታካሂድ ቆይታ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በመመለስ ላይ ነበረች።

ባለፈው ዓርብ አንዲት ኒስሪን ኤላሚን የተሰኘች በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ለዶክትሬት ዲግሪ የምትማር ሱዳናዊት በሃገሯ ጥናት ስታካሂድ ቆይታ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በመመለስ ላይ ነበረች።

ኒስሪን ወደ አሜሪካ የተመለሰችው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንን ጨምሮ በሰባት ሙስሊም ሃገሮች ዜጎች ላይ ጊዚያዊ የጉዞ እገዳ ትዕዛዝ ባወጡበት ቀን ነው።

ኒስሪን ኒው ዮርክ ኬኔዲ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ ላጭር ጊዜም ቢሆን እጅዋ ታሥሩዋል፣ ከላይ እስከታች ተፈትሻለች፣ ለአምስት ሰዓታትም እዚያው እንድትቆይ ተደርጓል፡፡

ኤላሚን

“ከዕድለኞቹ አንዷ ነኝ” ትላለች፡፡

በፕሬዚዳንቱ ትዛዝ ምክንያት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ መኖራቸውና ሌሎች ብዛት ያላቸው ደግም ከደረሰባቸው መጉላላት ጋር ያራሷን በማነፃፀር፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የስደተኞች እገዳ የአፍሪካውያን ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG