በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አፍሪካውያን ስደተኞችን ለመቀበል ዝግጁ ነን ብለዋል


ፋይል ፎቶ - በቦኮ ሓራም አማጽያን ጥቃት ምክንያት ከመኖርያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች በካሜሮን ሚናዎ
ፋይል ፎቶ - በቦኮ ሓራም አማጽያን ጥቃት ምክንያት ከመኖርያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች በካሜሮን ሚናዎ

ዩናይትድ ስቴትስ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ከዓለም ዙሪያ የምትቀበላቸውን ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እንደምታሳድግ አስታወቀች።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትኩረቱ በሦሪያ ስደተኞች ላይ ቢሆንም፥ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አፍሪካውያን ተስፋ የሚያደርጉት፥ ከተገባው ቃል የአፍሪካ ስደተኞችም ተጠቃሚ ይሆናሉ ብለው ነው። ያም ሆኖ ግን በዩናይትድ ስቴትስ ያሉ አፍሪካውያን በአንድ ድምፅ እንዳይናገሩ አንድ መሰናክል አለባቸው።

ኤሊዛቤት ሊ (Elizabeth Lee) ከሎስአንጀለስ ካሊፎርኒያ ያደረሰችን ዘገባ አለ።

ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አፍሪካውያን ስደተኞችን ለመቀበል ዝግጁ ነን ይላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

XS
SM
MD
LG