ዋሺንግተን ዲሲ —
በ2017ቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ከባዱ የጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ለሚካሄድበት የሩብ ፍፃሜ ያለፉት ስምንት ብሔራዊ ቡድኖች ተለይተዋል።
እነማን አለፉ? እነማን ቀሩ?
ወደ ግማሽ ፍጻሜው ወሳኝ ደረጃ ለማለፍ ዕድል ይኖራቸዋል፣ የሚባሉትስ እነማን ናቸው?
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የ31ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ለሩብ ፍፃሜ ያለፉ ስምንት ሀገሮች ታወቁ