ዋሺንግተን ዲሲ —
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፈዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አባላት ምርጫ እየተካሄደ ነው።
በአትሌቲክሱ ሩጫ ስፖርት ዜና ፈይሣ ሌሊሣ በሂዊስተን ግማሽ ማራቶን በሁለተኝነት አጠናቀቀ።
11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያዎች እየተካሄዱ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።