ዋሺንግተን ዲሲ —
አሁን ቅርብ ጊዜ ባበቃው ጋናና ዩጋንዳ ባደረጉት ግጥሚያ የጋናው ብላክ ስታርስ ኡጋንዳን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ከባድ ሚዛኖቹ ግብፅና ማሊ እኩል ዜሮ ለዜሮ ተለያይተዋል፡፡ ነገ ሁለተኛው ዙር ግጥሚያ ይቀጥል የA ምድቦቹ ጋቦን ከካሜሩን፤ ቡርኪና ፋሦ ከጊኒ ቢሣዎ ይጋጠማሉ።
በተቻለ የየዕለቱን ግጥሚያ እየተከታተልን ለመዘገብ እንሞክራለን ቲሞችንም እናስተዋውቃለን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።