በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራና የጂቡቲ ድንበር ውዝግብ እንዲረግብ የአፍሪካ ሕብረት ጠየቀ


በኤርትራና በጂቡቲ መካከል የተነሳው የድንበር ውዝግብ እንዲረግብ፣ የአፍሪካ ሕብረት ጠይቋል። የሕብረቱ ጥያቄ የቀረበው "የካታር ሰላም አስከባሪዎች ከአወዛጋቢው የድንበር ክልል ከለቀቁ በኋላ ኤርትራ ሥፍራውን ተቆጣጠረች" ስትል ጂቡቲ ባለፈው ዓርብ ከከሰሰች በኋላ ነው።

በኤርትራና በጂቡቲ መካከል የተነሳው የድንበር ውዝግብ እንዲረግብ፣ የአፍሪካ ሕብረት ጠይቋል።
የሕብረቱ ጥያቄ የቀረበው "የካታር ሰላም አስከባሪዎች ከአወዛጋቢው የድንበር ክልል ከለቀቁ በኋላ ኤርትራ ሥፍራውን ተቆጣጠረች" ስትል ጂቡቲ ባለፈው ዓርብ ከከሰሰች በኋላ ነው።

ክልሉን ትቆጣጠር የነበረችው ካታር ወታደሮቿን ያስወጣችው ጂቡቲና ኤርትራ ከካታር ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጡት ከሳዑዲ ዓረቢያና ሌሎች የፋርስ ባሕረ-ሠላጤ ሀገሮች ጋር በመተባበራቸው እንደሆነ ተዘግቧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኤርትራና የጂቡቲ ድንበር ውዝግብ እንዲረግብ የአፍሪካ ሕብረት ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG