No media source currently available
በኤርትራና በጂቡቲ መካከል የተነሳው የድንበር ውዝግብ እንዲረግብ፣ የአፍሪካ ሕብረት ጠየቀ። የሕብረቱ ጥያቄ የቀረበው፣ የኳታር ሰላም አስከባሪዎች ከአወዛጋቢው የድንበር ክልል ከለቀቁ በኋላ ኤርትራ ሥፍራውን ተቆጣጠረች ስትል ጂቡቲ ባለፈው አርብ ከከሰሰች በኋላ ነው።