በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር የተከሰተው የዝናብ እጥረት ያስከተለው ጉዳት-ከአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ ሀርሲስ ቀበሌ

በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ ቀበሌ ነዋሪዎች በድርቅ መጎዳታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ግርማይ ጋብሩ በአፋር ክልል ታዘዋውሮ ዘግቧል።

በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ ቀበሌ ነዋሪዎች በድርቅ መጎዳታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ግርማይ ጋብሩ በአፋር ክልል ታዘዋውሮ ዘግቧል።

ነዋሪዎቹንና የአፋር ክልል የመንግስት ባለስልጣኖችንም አነጋሯል። የሞቱ እንስሳት እንዳየና በህይወት የተረፉትም በምግብና በውሀ እጥረት ምክንያት እጅግ የተዳከሙ መሆናችውን ግርማይ ገብሩ ገልጾልናል።

መንግስት በበኩሉ ምግብና ውሀ እያቀረበ መሆኑን በሰመራ የክልሉ የአደጋ ዝግጁነትና የምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት ሃላፊ ወዘሮ ዐይሻ መሐመድ እንደገላጹ በዘገባው ጠቅሷል።

ዘገባውን ያድምጡ።

በአፋር የተከሰተው የዝናብ እጥረት ያስከተለው ጉዳት-ከአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ ሀርሲስ ቀበሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

Afar Drought 03
Afar Drought 03

XS
SM
MD
LG