በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፋር ውስጥ “ከሰባ ሺህ በላይ ሰው ተፈናቅሏል”


የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና፤ ሕገወጥ የሕወሓት የታጠቀ ኃይል ሲል ኃይል በክልሉ አርብቶ አደሮች ላይ ወሰደ ባለው ወታደራዊ ጥቃት ወደ 70 ሺሕ ህዝብ ከአካባቢው መፈናቀሉን አስታወቀ፡፡

የክልሉ መንግሥት አራት መጠለያ ካምፖችን በማዘጋጀት ተፈናቃዮችን ለማስፈር እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፋር ውስጥ “ከሰባ ሺህ በላይ ሰው ተፈናቅሏል”
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00


XS
SM
MD
LG