በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ


መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች ይሕ ትብብራቸው ሰፋ ባለ ጥናት ላይ የተመሠረተ እንደሆነና ወደ ውሕደት የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡

​የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች ይሕ ትብብራቸው ሰፋ ባለ ጥናት ላይ የተመሠረተ እንደሆነና ወደ ውሕደት የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

ድርጅቶቹ በሀገሪቱ አብዛኛው ክፍል መዋቅር መዘርጋታቸውንም ይናገራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG