በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ

  • መለስካቸው አምሃ

መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ አብሮ የመሥራት ስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች ይሕ ትብብራቸው ሰፋ ባለ ጥናት ላይ የተመሠረተ እንደሆነና ወደ ውሕደት የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG