አዲስ አበባ —
በአማራ ክልል ይልማና ዴንሳ የሚገኙ የፓርቲው መሪ ለሦስት ሣምንታት ያህል በእስር ላይ እንደሚገኙ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ።
ጥር 16/2009 ዓ.ም. ከአዴት ከተማ የተያዙት አቶ ስሜነህ ገሠሠ ለምን እንደታሰሩ ማወቅ እንዳልቻለ መኢአድ አመልክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው