በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ታስረው የነበሩ አመራሮቹና አባላቱ ተፈቱ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ

ከጥር 14 / 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ታስረው የነበሩ 13 አመራሮቹና አባላቱ ትናንት ምሽት ላይ መፈታታቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ አስታውቋል።

ከጥር 14 / 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ታስረው የነበሩ 13 አመራሮቹና አባላቱ ትናንት ምሽት ላይ መፈታታቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ አስታውቋል።

መኢአድ እነዚህ ሰዎች እንዲፈቱለት መጠየቁን፣ የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑን መግለፁን ትናንት መዘገባችን ይታወሳል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መኢአድ በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ታስረው የነበሩ አመራሮቹና አባላቱ ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00

XS
SM
MD
LG