በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ ተቃውሞ ተጠርጥረው ከታሰሩት 44ቱ ተለቀቀ

ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ በድሬዳዋ ተነስቶ በነበረው ተቃውሞ በቁጥጥር ሥር አውሏቸው ከነበሩ 308 ተጠርጣሪዎች መካከል ዛሬ አመሻሽ ላይ 44ቱን እንደለቀቀ አስታወቀ፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ በድሬዳዋ ተነስቶ በነበረው ተቃውሞ በቁጥጥር ሥር አውሏቸው ከነበሩ 308 ተጠርጣሪዎች መካከል ዛሬ አመሻሽ ላይ 44ቱን እንደለቀቀ አስታወቀ፡፡

ፖሊስ ባለፈው ሳምንት በሶስት ዙር ከለቀቃቸው 218 ተጠርጣሪዎች ጋር ባጠቃላይ 262 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተለቅቀዋል፡፡

ከእስር ከተለቀቁት መካከል በአስተዳደሩ በልዩ ልዩ ኃላፊነቶች ላይ የሚገኙ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮችም ይገኙበታል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በድሬዳዋ ተቃውሞ ተጠርጥረው ከታሰሩት 44ቱ ተለቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG