በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዴፓ ጉባዔ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት

አዴፓ
አዴፓ

በ12ኛው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ የተደረገው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ፣ ፍፅም ዴሞክራሲያዊ እንደነበር በድምፅና ያለ ድምፅ የተሳተፍ ጉባዔተኞች ገለፁ።

በ12ኛው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ የተደረገው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ፣ ፍፅም ዴሞክራሲያዊ እንደነበር በድምፅና ያለ ድምፅ የተሳተፍ ጉባዔተኞች ገለፁ።

ተመራጭ የኮሚቴ አባላትም ወደፊት ሊገጥማቸው የሚችለውን ጥሩና መጥፎ አጋጣሚዎችን አስተያየት ሰጭዎቹ ሰንዝረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአዴፓ ጉባዔ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG