ዋሽንግተን ዲሲ —
በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ መጀመሩን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
የአሜሪካ ብሄራዊ የምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) ባለሞያዎች አዲስ አበባ ገብተው የምርመራ ሥራ መጀመራቸውን አስታውቀዋል።
በሌላ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጥቃቱ ለተጉዱ ደም ለገሱ።
ጽዮን ግርማ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋን አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ