No media source currently available
በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ መጀመሩን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።ጽዮን ግርማ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማልና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋን አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ያዳምጡ።