No media source currently available
ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ ዜጎችና በአካባቢው ሰዎች መካከል ትናንት በተነሳ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል፣ ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ ቆስለዋል፡፡