በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"አማራ ክልል የለውም፤ ክልሉ ኢትዮጵያዊነት ነው"- አርቲስት ታማኝ በየነ


አርቲስት ታማኝ በየነ
አርቲስት ታማኝ በየነ

ከሃያ ሁለት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው አርቲስትና የሰብዓዊ መብት አራማጅ ታማኝ በየነ ኢዮጵያዊነትን በጋራ ማጠናከር የሚጠይቅ ንግግር አድርጓል።

ከሃያ ሁለት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው አርቲስትና የሰብዓዊ መብት አራማጅ ታማኝ በየነ ኢትዮጵያዊነትን በጋራ ማጠናከር የሚጠይቅ ንግግር አድርጓል። ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ደግሞ ባህር ዳር ከተማ ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎለታል። ታማኝ በየነ በግምት በአሥር ሺህዎች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች ዛሬ በባህር ዳር ዓለምቀፍ ስታዲየም በኢትዮጵያዊነት ላይ ያተኮረ ንግግር አድርጓል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"አማራ ክልል የለውም፤ ክልሉ ኢትዮጵያዊነት ነው"- አርቲስት ታማኝ በየነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG