በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ አካባቢውን በሚያሳስቡ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ገብተዋል


የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ
የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በአዲስ አበባ ተነጋግረዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር አዲስ አበባ ላይ ተገናኝተው ተነጋግረዋል። የውይይቱ ዝርዝር ጉዳዮች ገና አልተገለፁም።

ያማሞቶ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ዋና አካባቢውን በሚያሳስቡ ሰፊ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር ነው ብሏል በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ አካባቢውን በሚያሳስቡ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ገብተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG