በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብላክ ቦክሱ ለምርመራ ወደ ውጭ ሊላክ ነው


ቢሾፍቱ አቅራቢያ ከወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት ጄት ስብርባሪ ውስጥ የተገኘው የመረጃ ቋት ወይም ብላክ ቦክስ ለምርመራ ወደ ውጭ እንደሚላክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር የአይሮፕላን አደጋ ምርመራ ዳይሬክተር ኮሎኔል አምድዬ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

የማንበቢያ መሣሪያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢኖረውም ወደ ውጭ የሚላከው ጉዳዩን በነፃነት ለመመርመር እንደሆነ ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ብላክ ቦክሱ ለምርመራ ወደ ውጭ ሊላክ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:25 0:00
አውሮፕላኑ ሲወድቅ የተመለከቱ የዐይን እማኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG