አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ የባቡር ግንባታ ምክንያት ተነስቶ የነበረዉ የሰማእቱ አርበኛ የብጹእ አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሃዉልት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ትላንት ወደ ቦታዉ ተመልሷል።
ሥነ-ሥርዓቱ እኚህ አርበኛ የተዘከሩበትን አጋጣሚ ፈጥሯል፥ ይላል እስክንድር ፍሬዉ በላከዉ ዘገባ።
ዝርዝሩን ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።
-
እስክንድር ፍሬው