በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ልጃቸው የሞተ አባት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ


በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሕይወቱ ያለፈው የአቶ አርማዬ ዋቄ የአሟሟት ሁኔታ እንዲጣራላቸው፣ አባት አቶ ዋቄ ማሙ ለፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሕይወቱ ያለፈው የአቶ አርማዬ ዋቄ የአሟሟት ሁኔታ እንዲጣራላቸው፣ አባት አቶ ዋቄ ማሙ ለፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ ፍርድ ቤቱም ለአቤቱታቸው ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ ታውቋል፡፡

አቶ አርማዬ ዋቄ መስከረም 2/2010 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እንደሞተ የሚናገሩት አባቱ አቶ ዋቄ ማሞ የልጅ ልጃቸው የአሟሟት ሁኔታ እንዲጣራላቸው ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ችሎት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ልጃቸው የሞተ አባት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG