በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሶማሌ ክልል እና ድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመርቀዋል። የመሰረት ድንጋይም አስቀምጠዋል።

ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 388 ኪሎ ሜትር የሚሸፍንንስ ጎዴን ማዕከል ያደረጉ ልዩ ልዩ የመንገድ ፕሮጄክቶችን የመሰረት ድንጋይ ሲያስቀምጡ በድሬዳዋ ደግሞ ዘመናዊ ቄራ እና የኢንዱስትሪ ፓርክ አስመርቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሶማሌ ክልል እና ድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00

XS
SM
MD
LG