በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሶማሌ ክልል እና ድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሶማሌ ክልል እና ድሬዳዋ አስተዳደር ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመረቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሶማሌ ክልልና ድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶችን አስመርቀዋል። የመሰረት ድንጋይም አስቀምጠዋል። ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 388 ኪሎ ሜትር የሚሸፍንንስ ጎዴን ማዕከል ያደረጉ ልዩ ልዩ የመንገድ ፕሮጄክቶችን የመሰረት ድንጋይ ሲያስቀምጡ በድሬዳዋ ደግሞ ዘመናዊ ቄራ እና የኢንዱስትሪ ፓርክ አስመርቀዋል።

XS
SM
MD
LG