በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳዑዲ ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሳዑዲ ዓረቢያ የኮሮናወርርሽኝ ከተከስተ በኋላ በየመን በኩል ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ወደ አዲስ አበባ የመመለሱን ተግባር ለጊዜው ማቋረጧን በዚያ የሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናግረዋል።
አባሳደር አብዱላዚዝ አህሙድ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት ሳዑዲ ዕርምጃውን ለጊዜው ያቋረጠችው ኢትዮጵያ ዜጎቿን ወረርሽኙ በሚጠይቀው ዝግጅት ለመቀበል ጊዜ እንደሚያስፈልጋት በመጠየቋ ነው።

በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አባሳደር የሆኑትን አብዱላዚዝ አህመድን በስልክ አነጋግረናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሳዑዲ ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG