No media source currently available
ሳዑዲ ዓረቢያ የኮሮናወርርሽኝ ከተከስተ በኋላ በየመን በኩል ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ወደ አዲስ አበባ የመመለሱን ተግባር ለጊዜው ማቋረጧን በዚያ የሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናግረዋል።