በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የዩናይትድ ስቴትሱን የቪዛ ማዕቀብ መግለጫን እንቀበላልን" አምባሳደር ፍሰሀ


ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም
ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ያወጡትን በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ የሚጥለውን መግለጫ እንቀበላለን ሲሉ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም ተናገሩ።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ይፋ ስላደርጉት በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ ስለሚጥለው መግለጫ አመለካከታቸውን እንዲገልጹልን አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶምን ጋብዘናል።

አምባሳደር ፍሰሀ አሁን በሥልጣን ላይ የሌለውን የትግራይ መንግሥት ህጋዊ ወኪል መሆናቸውን ገልጸውልናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ፡፡

"የዩናይትድ ስቴትሱን የቪዛ ማዕቀብ መግለጫን እንቀበላልን" አምባሳደር ፍሰሀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:17 0:00


XS
SM
MD
LG