Print
ለኮሮናቫይረስ የህክምና አገልግሎት በቀድሞው ሚሊኒየም አዳራሽ ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ አልጋዎች ተሟልተው ዝግጁ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
የዓለምቀፍ ግብረ ሰናይ ሥራዎችን የሚያስተባብር ሮታሪ ክለብ ከሁለት ሚለዮን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለማዕከሉ በድጋፍ አቀርክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available