No media source currently available
ለኮሮናቫይረስ የህክምና አገልግሎት በቀድሞው ሚሊኒየም አዳራሽ ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ አልጋዎች ተሟልተው ዝግጁ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።