በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለብሊንከን መልዕክት የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ


 የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ከትናንት በስቲያ ያወጡት መግለጫ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋ ነው ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ለወዳጅ መንግሥታት ሁኔታውን በትክክል እንዲገነዘቡ በማስረዳት እና በውይይት የተዛባውን ለማቃናት ኢትዮጵያ ጥረት እንደምታደርግም የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ጨምረው ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ለብሊንከን መልዕክት የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:52 0:00


XS
SM
MD
LG