በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት “የህወሓት ከፍተኛ መኮንኖችን አስወገድኩ” ይላል


መንግሥት “የህወሓት ከፍተኛ መኮንኖችን አስወገድኩ” ይላል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:57 0:00

መንግሥት “የህወሓት ከፍተኛ መኮንኖችን አስወገድኩ” ይላል

ህወሓት “የወጣሁት በራሴ ዕቅድ ነው” ይላል

ከውጊያ ቀጠናው ከአንድ ሳምንት በፊት “12 የህወሓት የጦር ከፍተኛ መኮንኖች እንዲወገዱ ተደርጓል” ሲል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል። ተዋጊዎቹ እጃቸውን እንዲሰጡ የመከላከያ ኃይሉ እያሳሰበ መሆኑንም አመልክቷል።

በአማራና በአፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክኒያት ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ቁጥር ያለው ሰው መፈናቀሉንም የፅህፈት ቤቱ የፕሬስ ኃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ገልፀዋል።

የህወሓት ባለሥልጣናት ግን አካባቢዎቹን እየለቀቁ የወጡት በራሳቸው ዕቅድ መሠረት መሆኑን መናገራቸውን ቀጥለዋል።

XS
SM
MD
LG