በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ወታደር የኬንያን ጄት ሶማሊያ ውስጥ ጣለ


ሶማሊያዋ ባርዳሌ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ባለፈው ሳምንት የሕክምና ቁሳቁስ የጫነ አንድ የኬንያ አይሮፕላን አየር ላይ እንዳለ መትቶ መጣሉን የተለያዩ ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።

አይሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ስድስት ሰዎች በአደጋው መሞታቸውም ተነግሯል።

የሶማሊኛ አገልግሎት ባልደረባችን ሃሩን ማሩፍ ያጠናቀረውን የዚህን ዘገባ ዝርዝር አሉላ ከበደ ያቀርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ወታደር የኬንያን ጄት ሶማሊያ ውስጥ ጣለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00


XS
SM
MD
LG