በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ መንግሥት መግለጫ


ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ

የኤርትራና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት “ኤርትራ ከውጊያና የውጊያ ወሬ ተላቃ ሰላማዊ ግንባት ላይ እንድታተኩር ያደረገ በር ከፋች ስምምነት ነው” ሲል የኤርትራ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራን ስምምነት 2ኛ ዓመት ኣስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

ስምምነቱ ተስፋ የተጣለበትን ያህል ሊራመድ ያልቻለው “የሁለቱን ሃገሮች ሰላም በማይፈልጉ የውስጥና የውጭ ሃገር ኃይሎች ምክንያት ነው” ሲል መግለጫው ወቅሷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኤርትራ መንግሥት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00


አስተያየቶችን ይዩ (3)

XS
SM
MD
LG