No media source currently available
የኤርትራና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት “ኤርትራ ከውጊያና የውጊያ ወሬ ተላቃ ሰላማዊ ግንባት ላይ እንድታተኩር ያደረገ በር ከፋች ስምምነት ነው” ሲል የኤርትራ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራን ስምምነት 2ኛ ዓመት ኣስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።