በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ በሰማዕታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን አስከተለ 


 የሪፐብሊካን ፕሬዝዳንታዊ እጩ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርሊንግተን በሚገኘው የሰማኅታት መቃብር ላይ
በተገኙበት ወቅት እጃቸውን በልባቸው ላይ አኑረው ይታያል
የሪፐብሊካን ፕሬዝዳንታዊ እጩ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርሊንግተን በሚገኘው የሰማኅታት መቃብር ላይ በተገኙበት ወቅት እጃቸውን በልባቸው ላይ አኑረው ይታያል

የቀድሞው ፕሬዝደንትና የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትረምፕ፣ አርሊንግተን በሚገኘው የሰማኅታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን ያስከተለ ሲሆን፣ አንዳንድ የሰማኅታቱ ቤተሰቦች ግን ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው።

የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ካመላ ሄሪስም ድርጊቱን “ፖለቲካዊ ትኩረት ለማግኘት” የተደረገ ነው ሲሉ አውግዘዋል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG