የስድስት እስራኤላዊያን ታጋቾች አስከሬኖች በደቡባዊ ጋዛ በሚገኝ በምድር ውስጥ ለውስጥ መተላለፊያ ዋሻ መገኘታቸውን ተከትሎ እስራኤላዊያን ድንጋጤ እና ቁጣቸውን መግለጻቸውን ቀጥለዋል።
አንዳንዶቹም የሀገሪቱን መንግሥት ከሐማስ ጋር ቀደም ብሎ ከሐማስ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ ባለመቻል ወንጅለዋል።
ዛሬ ሰኞ በትልቁ የእስራኤል የሠራተኛ ማሕበር የተጠራ አገር አቀፍ የሥራ ማቆም አድማ ተካሂዷል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
መድረክ / ፎረም