ከሩሲያ እስር የተለቀቁት አሜሪካውያን፣ ትላንት ኀሙስ ምሽት፣ ዩናይትድ ስቴትስ የገቡ ሲኾን፣ ፕሬዚዳንት ባይደንና ቤተሰቦቻቸው የደስታ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
አሜሪካውያኑን ጨምሮ በጠቅላላው በሩሲያ ታግተው የቆዩ 16 እስረኞችን ለመለቀቅ ያበቃው የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት፣ በብዙ አጋሮች ትብብር እና ብርቱ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ እንደኾነ ተመልክቷል።
በእስረኛ ልውውጡ፣ ሩሲያ፥ ስምንት እስረኞች ተለቅቀውላታል። ቆንጅት ታየ፥ ጄሲካ ጃሬት እና ሊያም ስኮት ያጠናቀሩትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም