በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሩሲያ እስር የተለቀቁት አሜሪካውያን ከቤተሰቦቻቸው ተቀላቅለዋል 


please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00

ከሩሲያ እስር የተለቀቁት አሜሪካውያን፣ ትላንት ኀሙስ ምሽት፣ ዩናይትድ ስቴትስ የገቡ ሲኾን፣ ፕሬዚዳንት ባይደንና ቤተሰቦቻቸው የደስታ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

አሜሪካውያኑን ጨምሮ በጠቅላላው በሩሲያ ታግተው የቆዩ 16 እስረኞችን ለመለቀቅ ያበቃው የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት፣ በብዙ አጋሮች ትብብር እና ብርቱ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ እንደኾነ ተመልክቷል።

XS
SM
MD
LG